ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አባቱን የማያከብር በልጆቹ ደስታን ያገኛል፤ እርዳታን በለመነ ዕለት ጸሎቱ ይሰማል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አባቱን የሚያከብር ልጅ በልጆቹ ደስ ይለዋል፤ በሚጸልይበትም ቀን ፈጣሪው ይሰማዋል። ምዕራፉን ተመልከት |