ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የትዕቢተኛው ሕመም ፈውስ አይገኝለትም፤ ምክንያቱም የክፋት ተክል በሱ ውስጥ ሥር ሰዷል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የምትነድድ እሳትን ውኃ ያጠፋታል። ምጽዋትም ኀጢአትን ታስተሰርያለች። ምዕራፉን ተመልከት |