ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እጅግ የሚከብዱህ ነገሮችን ለማወቅ አትሞክር፤ ከአቅምህ በላይ ስለሆነ ነገር አትመራመር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ነገር ግን የታዘዝኸውን ዐስብ። በስውር ያለው ግን አያስጨንቅህ። ምዕራፉን ተመልከት |