ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ታላቅነትህ ባደገ መጠን ትሕትናህም ይጨምር፤ ያንጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንደ ገናንነትህ መጠን እንደዚሁ ራስህን አዋርድ። በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋህን ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |