ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አባቱን የሚክድ አምላክን እንዳዋረደ ይቆጠራል። እናቱን የሚያሳዝን በጌታ የተረገመ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አባቱን የሚጥል ሰው እግዚአብሔርን እንደሚፀርፍ ነው፤ እናቱን የሚያሳዝናትም በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |