ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አእምሮውን ቢስትም ራራለት፤ ጤነኛና ጠንካራ በመሆንህ እርሱን አትናቀው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቢያረጅ፥ አእምሮውንም ቢያጣ ለፈቃዱ እሺ በለው፥ እንደሚቻልህም አክብረው፥ በአረጀም ጊዜ አታስከፋው፥ ዋጋ በመቀበል ጊዜ አባትህን መርዳትህ አይዘነጋብህምና። ምዕራፉን ተመልከት |