Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 29:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 እንዲከፍል ቢገደድ እንኳ አበዳሪው ግማሹን ብቻ ቢያገኝ ነው፤ ያንንም እንደ ትልቅ ዕድል ይቆጥረዋል። ካልሆነ ግን ገንዘቡን ተነጥቆ በራሱም ላይ ጠላትን ያፈራል። ወሮታውም፥ እርግማንና ውርደት በክብርም ፈንታ ስድብ ይሆናል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እኩ​ሌ​ታ​ውን ቢከ​ፍ​ልህ በጭ​ንቅ ነው፤ ዳግ​መ​ኛም ያንኑ በም​ድር ላይ ወድቆ ያገ​ኘ​ኸው ይመ​ስ​ል​ሃል፤ ይህስ ካል​ሆነ ገን​ዘ​ብ​ህን ሁሉ ታጣ​ለህ፤ ዳግ​መ​ኛም ጠላት ይሆ​ን​ሃል፤ ርግ​ማ​ን​ንና ስድ​ብን ይከ​ፍ​ል​ሃል፤ ከሚ​ያ​ከ​ብ​ር​ህም ይልቅ ያዋ​ር​ድ​ሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 29:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች