ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰው የሚፈልገውን እስኪያገኝ የባልንጀራውን እጅ ይስማል፤ ስለ አበዳሪውም ሀብት በትሕትና ይናገራል። የመክፈያው ጊዜ ሲደርስ ግን ቀኑን ያስተላልፋል፤ እንዳመጣለት ይናገራል፤ ጊዜውም እንዲራዘምለት ይጠይቃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እስኪበደርህ ድረስ ራስህን ይስምሃል፤ ቃሉንም ያለሰልሳል፤ ገንዘብህንም እስኪወስድ ድረስ ያባብልሃል፤ በሚከፍልበት ጊዜ ግን ቀጠሮህን ያረዝምብሃል፤ በገንዘብህም ጠብና ክርክርን ይከፍልሃል፤ ያደክምሃል፤ ቀጠሮህንም ያሳልፋል። ምዕራፉን ተመልከት |