ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ብዙዎች ብድርን ንፋስ እንደጣለው ፍሬ ይቆጥሩታል፤ በችግራቸውም ጊዜ የደረሱላቸውን ሰዎች ያስቀይማሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የብድርን ገንዘብ በምድር ላይ ወድቆ ያገኙት የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው፤ የረዷቸውንና ያበደሩአቸውንም ችግር ይፈጥሩባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |