ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቃልህን አክብር፤ ለእርሱ ታማኝ ሁን፤ ሁልጊዜም የሚያስፈልግህን ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቃልህን ጠብቅ፤ ከእርሱም ጋራ ተማመን፤ በጊዜውም የሚያስፈልግህን ነገር ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |