ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እንደ እንግዳ አለመስተናገድ፥ እንደ ባለዕዳ ውርደትን መቀበል፥ ለአዋቂ ሰው እጅጉን ይከብዳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ይህ ነገር በብልህ ሰው ዘንድ ጭንቅ ነው፤ ያሳደርኸው ሰው ያዋርድሃል፤ ያበደርኸውም ሰው ይሰድብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |