ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከቤት እቤት መቀየር አስቸጋሪ ሕይወት ነው። የትም ብትሄድ ለመናገር አትደፍርም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ካንዱ ቤት ወደ ሌላው ቤት የሚዞር ሰው ኑሮው ክፉ ነው፤ ባደርህበት ቦታ ክፉ ነገር እንዳትናገር ተጠንቀቅ። ምዕራፉን ተመልከት |