ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በሌላ ሰው ቤት ደልቶህ ከመኖር፥ በደሳሳ ጐጆህ ውስጥ ሕይወትህን መምራት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በሌላ ሰው ገንዘብ በባዕድ ቤት ፈጽመህ ደስ ከሚልህ፥ በራስህ ጎጆ ብትቸገር ይሻልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |