ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለሕይወት የሚያሰፈልጉ ዋነኛ ነገሮች፥ ሙያ፥ እንጀራና ልብስ ናቸው፤ የግል ኑሮን ለመምራት ደግሞ መጠለያ ያስፈልጋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሕይወትህ መጀመሪያ እህልና ውኃ፥ ልብስም ነው፤ ቤትህ ግን ኀፍረትህን የምትሰውርበት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |