ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ዋስህ የዋለልህን ውለታ አትርሳ፤ ላንተ ሲል ሕይወቱን ሰጥቷል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለ አንተ ፋንታ ሰውነቱን አሳልፎ ሰጥትዋልና የተዋሰህን ሰው ውለታ አትርሳ። ምዕራፉን ተመልከት |