ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከጠንካራ ጋሻ፥ ከከባድ ጦርም ይልቅ፥ ከጠላቶችህ ጋር ይዋጋልሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከጦርና ጋሻ ትሻላለች፤ ጠላትህን ድል ትነሣልሃለች፤ ታጠፋልሃለችም። ምዕራፉን ተመልከት |