ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጐተራዎችህን በምጽዋት ሙላ፤ ምግባርህም ከአደጋ ሁሉ ይሰውርሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ምጽዋትን በቤቶችህ አድልባት፤ እርስዋም ትሻላለች፤ ከመከራህም ሁሉ አንተን ማዳን ትችላለች። ምዕራፉን ተመልከት |