ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልዑል እግዚአብሔር እንዳዘዘው በሀብትህ ተጠቀም፤ ትእዛዙን መፈጸምህ ከወርቅ የተሻለ ትርፍ ይሆንልሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለ ልዑል ትእዛዝ በወርቅህ አስተዋፅኦ አድርግ፤ ከወርቅ ድልብ የበለጠም ያተርፍልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |