ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድምህን ወይም ወዳጅህን በገንዘብህ እርዳ፤ ብትቀብረውም ይበሰብሳልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ባልንጀራህንና ወዳጅህን ከምታጣ፥ ተቀብሮ ከሚዝግና በድንጋይም ሥር ከሚጠፋ ወርቅህን እጣ። ምዕራፉን ተመልከት |