ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ፀብን አሰወግድ፥ ኃጢአት አታብዛ፤ ቁጡ ሰው ፀብን ያባብሳልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኀጢአቶችህን ታሳንስልህ ዘንድ ክርክርን ተዋት፤ ቍጡ ሰው ክርክርን ያነሣሣል። ምዕራፉን ተመልከት |