ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትእዛዛቱን አስብ፤ በባልንጀራህ ላይ ክፉ አትመኝ፤ የልዑል እግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አስታውስ፤ የተፈጸመብህንም በደል እለፈው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሕጉን ዐስበህ ባልንጀራህን አትቀየም፤ የልዑልን ፍርዱን ዐስበህ ቍጣን አርቃት። ምዕራፉን ተመልከት |