ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰው ለመሰሉ ርኀራኄ ከሌለው፥ ኃጢአቱ ይሠረይለት ዘንድ መለመን ይቻለዋልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ አንተ ያለ ሰውን ይቅር ሳትል፥ ኀጢአትህን ያስተሰርይልህ ዘንድ እንግዲህ እንዴት ትለምነዋለህ? ምዕራፉን ተመልከት |