ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ምላስህ እንዳታደናቅፍህ ተጠንቀቅ፤ ከወደቅህ አድፍጦ ለሚጠብቅህ ግዳይ ትሆናለህና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ዳግመኛም በአንደበትህ እንዳትሰነካከል፥ በሚያድንህም ፊት እንዳትጥልህ ተጠበቅ። ምዕራፉን ተመልከት |