ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጌታን የሚርቁ ሁሉ ወደ እርሷ ይወድቃሉ፤ በመካከላቸውም ያለማቋረጥ ትነዳለች። እንደ አንበሳ ጉብ ትልባቸዋለች፤ እንደ ነብርም ትቦጫጭቃቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች በእርስዋ ይወድቃሉ፤ በማይጠፋ እሳትዋም ታቃጥላቸዋለች። እንደ አንበሳም ትወረወርባቸዋለች፤ እንደ ነብርም ትይዛቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |