ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከምላስ ያመለጠ፤ በቁጣዋ ያልተነካ፥ ቀንበሯን ያልተሸከመ፥ በሰንሰለቶቿም ያልተተበተበ የተባረከ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከእርሷ የዳነና በጥፋትዋ ያልተሰነካከለ፥ በቀንበሯም ያላረሰ፥ በእግር ብረትዋም ያልታሰረ ብፁዕ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |