ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብዙዎች ተሠይፈዋል፤ የበለጡ ደግሞ በምላስ ወድቀዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በጦር የወደቁ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ነገር ግን በአንደበት እንደ ጠፉ አይደሉም። ምዕራፉን ተመልከት |