Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 28:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ሦስተኛዋም ምላስ የብዙዎችን ሰላም አናግታለች፤ ከሀገር ሀገርም እንዲሰደዱ ምክንያት ሆናለች፤ ከተሞችን አውድማለች፥ የታላላቶቹን ቤት አፍርሳለች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ነገረ ሠሪ አን​ደ​በት ብዙ ሰዎ​ችን አወ​ካ​ቸው፤ ከሕ​ዝ​ብም ወደ ሕዝብ አሳ​ደ​ዳ​ቸው። የጸኑ ከተ​ሞ​ች​ንም አፈ​ረሰ፤ የመ​ኳ​ን​ን​ቱ​ንም ቤት ጣለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 28:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች