ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንደ ማገዶው ብዛት እሳቱ ይነዳል፤ የፀቡም ስፋት ከቁጣው መጠን ጋር ሲተያይ እንዲሁ ነው። የሰው ንዴቱ እንደ ጥንካሬው፥ የቁጣውም መጦፍ እንደ ሃብቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በእንጨቱ ልክ የእሳቱ ነዲድ ይበዛል፤ በክርክሩም ብዛት መጠን ጠቡ ይበዛል፤ የሰው ኀይሉ በቁመቱ መጠን ነው፤ በባለጸግነቱም ብዛት መጠን ቍጣውን ያበዛታል። ምዕራፉን ተመልከት |