ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እግዚአብሔርን በመፍራት ጸንቶ የሚይኖር ሁሉ፥ ሳይዘገይ ቤቱ ይፈርሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔርን በመፍራት ፈጥኖ ካልተጠበቀ፥ የቤቱ ውድቀት አይዘገይም። ምዕራፉን ተመልከት |