ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በጻድቅ ሰው ውድቀት በማደሰቱት ላይ ወጥመድ ይወድቅባቸዋል፥ ከሞታቸውም በፊት ሥቃይ ይጨርሳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በጻድቅ ሰው መውደቅ ደስ የሚላቸው ሰዎች በወጥመድ ይያዛሉ፤ የሚሞቱበትም ጊዜ ሳይደርስ መቅሠፍት ያጠፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |