ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ክፉ በሚሠራ ክፉ ይወርድበታል፤ አመጣጡንም አያውቀውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰው ኀጢአትን ቢሠራ በእርሱ ላይ ትመለሳለች፤ ከየትም እንደምትመጣ አያውቅም። ምዕራፉን ተመልከት |