ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በፊትህ ንግግሩ አንደ ማር ይጣፋጣል፤ ያንተንም በአድናቆት ያዳምጣል። ከኋላህ የሚያወራው ግን ፈጽሞ ሌላ ነው፤ ቃልህንም መሰናክል ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለዐይንህ ግን ከንፈሩን ይመጥጥልሃል፤ በተናገርኸውም ሁሉ ያመሰግንሃል፤ ኋላ ግን በቃሉ ይወነጅልሃል፤ በተናገርኸው ቃልህም ያጠምድሃል። ምዕራፉን ተመልከት |