ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ቁስል ይሸፍናል፤ ለስድብም ይቅርታ ይደረጋል፤ ምሥጢር ለሚያወጣ ግን አንዳች ተስፋ የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ቍስል ቢሆን ባዳኑት ነበር፤ የተሰደበንም ሰው ባስካሱት ነበር፤ የባልንጀራውን ምሥጢር የሚያወጣውን ሰው ግን ተስፋ ይቈርጡበታል። ምዕራፉን ተመልከት |