ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ችካል በሁለት ድንጋዮች መካከል ሳይዛነፍ እንደሚቆም ሁሉ፥ በመሸጥና በመግዛትም መሀል እንዲሁ ኃጢአት ይገባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ችንካር በድንጋይ ግንብ መካከል እንደሚተከል፥ በመሸጥና በመግዛት መካከል ኀጢአት ትመጣለች። ምዕራፉን ተመልከት |