ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ምሥጢሮችን የማይጠብቅ መታመንን ያጣል፤ የሚሻውንም ወዳጅ አያገኝም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የባልንጀራውን ምሥጢር የሚያወጣ ሰው መታመኑን ያጠፋል፤ ከዚህም በኋላ እንደ ልቡ የሚሆን ወዳጅን አያገኝም። ምዕራፉን ተመልከት |