ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 መሐላ የሚያበዙ ሰዎች ንግግር ፀጉር ያቆማል፤ ጩኸታቸውም ጆሮ ያስይዛል፤ ስድባቸውም ለሰማ አስደንጋጭ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ብዙ መሐላን የሚምል ሰው ነገር ፀጕርን ያቆማል፤ የትዕቢተኛ ሰው ክርክርም ዦሮ ያደነቍራል። ምዕራፉን ተመልከት |