ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሞኞችን ንግግር ያስቀይማል፤ በፈጸሙትም ኃጢአት እያጓሩ ይስቃሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የሰነፎች ነገር ያበሳጫል፤ ሣቃቸውም የኀጢአት ደስታ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |