ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጅሎችን ስትጐበኝ ተገቢውን ሰዓት ምረጥ፤ ከአስተዋዮች ዘንድ ግን ስለ ጊዜ አታስብ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በሰነፎች ዘንድ ጊዜውን ተጠበቅ፤ በብልሆች ሰዎች ዘንድ ግን ሁልጊዜ ተረዳ። ምዕራፉን ተመልከት |