ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጻድቅ ሰው ንግግር ምንም ጊዜ ጥበብ ነው፤ ሞኝ ሰው ግን እንደ ጨረቃ ተለዋዋጭ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጻድቅ ሰው ሁልጊዜ ጥበብን ያስተምራል፤ የሰነፍ ሰው ግን ዕውቀቱ እያደረ እንደ ጨረቃ ይጐድላል። ምዕራፉን ተመልከት |