ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለትርፍ ሲሉ ብዙዎች በኃጢአት ወድቀዋል፥ ሃብታም ለመሆን የሚሻ እያየ እንዳላየ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በግብዝነት ኀጢአትን የሚሠሩአት ብዙዎች ናቸው፤ ገንዘቡ ይበዛለት ዘንድ የሚወድድ ሰው ግን ዐይኑን ይመልሳል። ምዕራፉን ተመልከት |