ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሦስት የሚያስደነግጡኝ ነገሮች አሉ፤ አራተኛውም ያስፈራኛል፤ በመላው ከተማ የሚነገር ሐሜት፤ የሕዝብ ሁከተትና የሐሰት ክስ፥ ከሞት የከፋ አስደንጋጭ ድርጊቶች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ልቡናዬ ደነገጠብኝ፤ አራተኛውም ፊቴን አስፈራኝ፤ ይኸውም የከተማ ሁከት፥ የአሕዛብ መዶለት፥ የሐሰት ምስክር፤ እነዚህ ሁሉ ሰውን ለሞት ያደርሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |