ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሃብታም ሆኑ ድሀ፥ ልቦቻቸው በደስታ ይሞላሉ፤ በማንኛውም ወቅት ፊቶቻቸው የብርሃን ጸዳል ይለብሳሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የባለጸጋውም የድሃውም ልቡ የቀና ይሁን፤ ሁልጊዜም ፊቱ የበራ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |