ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ነጋዴ ከስሕተት፥ አትራፊ ከኃጢአት ይነጻል ለማለት እጅጉን ይከብዳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አጣሪ ከኀጢአቱ በጭንቅ ይድናል፤ መሸተኛም ከበደል ተመልሶ አይጸድቅም። ምዕራፉን ተመልከት |