ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ልቤን የማያሳዝኑት ሁለት ነገሮች አሉ፤ ሦስተኛው ደግሞ ያስቆጣኛል። በድኀነቱ የተነሣ ወድቆ የሚቀር ጀግና፥ በጥላቻ ዐይን የሚታይ ጠቢብ፥ ከደግነት ወደ ኃጢአት ፊቱን የመሰለ ሰው፥ እግዚአብሔር ለአሰቃቂ ሞት መርጦታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እንዲህ ያለውን እግዚአብሔር በጦር ያጠፋዋል። ምዕራፉን ተመልከት |