ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ቀጥ ባሉ ተረከዞች ላይ የተሰኩ ውብ ባቶች፥ በብር መሠረት ላይ እንደተተከሉ የወርቅ ምሰሶዎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የምታፍር ሴት በበረከት ላይ በረከት ናት። ምዕራፉን ተመልከት |