ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእግዚአብሔር ተራሮች ላይ እንደምታብራው ፀሐይ ሁሉ፥ በጥሩ ቤት ውስጥ ያለ የመልካም ሴት ውበት እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የዋህ ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |