ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥም እንዳቃጠለው መንገደኛ አፏን ትከፍታለች፤ የገኘችውንም ውሃ ትጠጣለች፤ በየድንኳኑ ፊት ለፊት ትቀመጣለች፤ ለመጣው ፍላጻም ሰገባዋን ትከፍታለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርስዋ የተጠማ ሰው ከቀረበው ውኃ ሁሉ እየላሰ እንደሚጠጣ፥ በዛፍም ሁሉ ሥር እንደሚያርፍ፥ ምዕራፉን ተመልከት |