ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ብልህነትን ያገኘ፥ ለሚናገረው አድማጭ የማያጣ ደስተኛ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዕውቀትና ጥበብን ያገኛት ሰው፥ የሚታዘዝለትንም ያገኘ ሰው ብፁዕ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |