ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 መልካም ሚስት ያለችው፥ ከበሬና ከአህያ ጋር የማይደክም፥ በምላሱ ክፉ ያልተናገረ፥ ከርሱ ላነሱ ሰው ያላደረ፥ የታደለ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልባም ሴትን ያገባ ብፁዕ ነው፤ በአንደበቱም ያልሳተ ሰው ብፁዕ ነው፤ ከእርሱ ላነሰ ሰው ያላደረ ብፁዕ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |