ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ደስተኞች ናቸው ብዬ የማስባቸው ዘጠኝ ሰዎች አሉ፤ አሥረኛው ምላሴ ላይ ነው፥ በልጆቹ የሚኮራ፥ የጠላቶቹን ውድቀት በዓይኑ የሚያይ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በልቤ ያደነቅኋቸው ዘጠኝ ናቸው፤ ዐሥረኛውን ግን በቃሌ እናገራለሁ፤ እነርሱም በልጆቹ ደስ የሚለው ሰው፥ በሕይወቱም ሳለ የጠላቱን ውድቀት የሚያይ ሰው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |